የታሪክ
ልብ ምት
በ 2013 ከአንድ ቅርንጫፍ ብቻ, ሳስ ፋርማሲዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ትልልቅ ፋርማሲዎች አንዱ ሆንዋል። ይህ አስደናቂ የእድገት ጉዞ ስምንት ፋርማሲ ቅርንጫፎች በዋና ከተማው ዙሪያ አድርሶታል። ሳስ እስከ 2017 በአዲስ አበባና በሌሎች ክልሎች 12 ተጨማሪ ቅርንጫፎች በመክፈት ሂደት ላይ ነው።
200
ሰራተኞች
8
ፋርማሲዎች